ቀን
17/7/2015 ዓ.ም
የከተማ
ግብርና በደጃዝማች ወንድይራድ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
በየካ
ክፍለ ከተማ በሚገኘው የደጃች ወንዲራድ የመጀመሪያ ደረጃ
ትምህርት ቤት የተቀናጀ የከተማ ግብርና በንብ ማነብና በእንስሳ ት ልማት 2ኛ
ዙር የዶሮ እርባታ
25 መምህራንን በማደራጀት ለዘርፉ የሚስፈልገውን ሳይንሳዊ ስልጠና የተግባር የልምድ
ልውውጥ እንዲያገኙ በማድረግ ወደ ተግባር ገብቷል፡፡
መምህራኑ
የመነሻ
ካፒታል አቅም በራሳቸው እዲፈጥሩ በማድረግ 500 ዶሮዎችን በመጀመሪያ ዙር በት/ቤቱ
የዶሮ ማርቢያ ሼድ እንዲገቡ ተደርጓል፡፡
ከዚህም
በተጨማሪ በት/ቤቱ የከተማ ግብርና 15 መምህራን በንብ ማነብ ስራ ራሳቸውን አደራጅተው ከአዋኪ ነፃ በሆነ ስፍራ ከንኪኪ በራቀ ቦታ ስራ ጀምረዋል፡፡
መረጃው
የደጃች ወንድይራድ ትምህርት ቤት
ነው
መረጃዎችን
በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ...
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
No comments:
Post a Comment