Monday, February 27, 2023
Sunday, February 26, 2023
Saturday, February 25, 2023
Friday, February 24, 2023
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ!
ቀን 17/6/2015
ዓ.ም
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ!
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በተማሪዎች ምገባ አገልግሎት
ቁጥጥር እና ክትትል ባለሙያነት ተመዝግባችሁ ለፅሑፍ ፈተና የተመረጣችሁ ከታች ባለው ሊንክ ስም ዝርዝር ውስጥ የተካተታችሁ ቅዳሜ
18/06/2015 ዓ/ም ከጥዋቱ 3፡00 የፅሑፍ ፈተና ስለሚሰጥ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በዳግማዊ ምኒሊክ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተገኝታችሁ ፈተና እንድትወስዱ
እናሳውቃለን፡፡
https://aacaebc.wordpress.com/2023/02/24/የፈተና-ጥሪ-ማስታወቂያ/
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
Blog: - https://aacaebc.blogspot.com
You
Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ...
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
Thursday, February 23, 2023
ትምህርት በሬዲዮ
ቀን 17/6/2015
ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2015 የትምህርት
ዘመን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት ያዘጋጃቸውን የትምህርት በሬዲዮኖች በከተማ አስተዳደሩ የሚገኙ ሁሉም የግል ፣ የመንግስትና
መንግስታዊ ያልሆኑ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከቢሮ የቴሌግራም ገጽ
https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
ላይ በመውስድ ለመማር ማስተማር ስራው እገዛ እንዲያደርግ እና ለተማሪዎች
ተደራሽ እንዲሆን እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
Blog: - https://aacaebc.blogspot.com
You
Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ...
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ቀደም ሲል ሴክተሩን በአመራርነት አገልግለው ወደ ሌላ ዘርፍ ለሄዱ አመራሮች የሽኝት መርሀ ግብር አካሄደ፡፡
ቀን 16/6/2015
ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ቀደም ሲል ሴክተሩን በአመራርነት አገልግለው ወደ ሌላ ዘርፍ ለሄዱ አመራሮች የሽኝት መርሀ ግብር አካሄደ፡፡
ሽኝቱ የተደረገላቸው ቀደም ሲል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በምክትል ቢሮ ኃላፊነት ሲያገለግሉ ለነበሩት ለአቶ ሳመሶን መለሰ እና አቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊ በመሆን ሲያገለግሉ ለቆዩት አቶ አለልኝ ወልዴ ሲሆን በሽኝት መርሀ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የማኔጅመንት እና የፕሮሰስ ካውንስል አባላትን ጨምሮ የክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በሽኝት ፕሮግራሙ ባስተላለፉት መልዕክት በዛሬው እለት የሚሸኙት አመራሮች በትምህርት ሴክተሩ በነበራቸው ቆይታ በሴክተሩ ለተመዘገበው ውጤት ያበረከቱት አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን ጠቁመው አሁን በተመደቡበት ዘርፍም ለትምህርት ሴከክተሩ የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ እምነታቸው መሆኑን በመግለጽ በተመደቡበት ሴክተር መልካም እድል እንዲገጥማቸውና በስራቸውም ውጤታማ እንዲሆኑ የመልካም ምኞት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡
ሽኝቱ የተደረገላቸው አቶ ሳምሶን መለሰ እና አቶ አለልኝ ወልዴ በመርሀ ግብሩ ባስተላለፉት መልዕክት በአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ እና በክፍለከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤቶች ለተደረገላቸው የክብር ሽኝት ላቅ ያለ ምስጋና በማቅረብ በትምህርት ሴክተሩ በነበራቸው ቆይታ ያካበቱት የስራ ልምድም ሆነ በጋራ የመስራት ባህል አሁን በተመደቡበት ሴክተር ውጤታማ እንዲሆኑ የሚያግዛቸው መሆኑን አስረድተዋል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You
Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ...
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/